ሰቈቃወ 5:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ባሪያዎች ሠልጥነውብናል፤ ከእጃቸውም የሚታደገን የለም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ባሮች ሠልጥነውብናል፤ ከእጃቸው ነጻ የሚያወጣን ማንም የለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ባርያዎች ሠልጥነውብናል፥ ከእጃቸው የሚታደገን የለም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ባሪያዎች ይገዙናል፤ ከእጃቸውም ሊያድነን የሚችል የለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ባሪያዎች ሠልጥነውብናል፥ ከእጃቸው የሚታደገን የለም። ምዕራፉን ተመልከት |