ሰቈቃወ 5:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ውኃችንን በገንዘብ ጠጣን፤ እንጨታችን በዋጋ በትከሻችን ይመጣል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ለምንጠጣው ውሃ መክፈል ነበረብን፤ ዕንጨታችንንም የምናገኘው በግዢ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ውኃችንን በብር ጠጣን እንጨታችንን በዋጋ ገዛን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ለምንጠጣው ውሃ ዋጋ እንከፍልበታለን፤ የማገዶ እንጨት እንኳ በዋጋ መግዛት አለብን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ውኃችንን በብር ጠጣን እንጨታችንን በዋጋ ገዛን። ምዕራፉን ተመልከት |