ዮሐንስ 5:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ሕይወትን ታገኙ ዘንድ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 እናንተ ግን፣ ሕይወት እንዲኖራችሁ ወደ እኔ መምጣት አትፈልጉም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ነገር ግን ሕይወት እንዲሆንላችሁ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ይሁን እንጂ እናንተ ሕይወትን ለማግኘት ወደ እኔ መምጣት አትፈልጉም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 ነገር ግን ሕይወት እንዲሆንላችሁ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም። ምዕራፉን ተመልከት |