ዮሐንስ 16:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ነገር ግን ይህን ስለ ነገርኋችሁ በልባችሁ ኀዘን ሞላ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ይህን በመናገሬም ልባችሁ በሐዘን ተሞልቷል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ነገር ግን ይህን ስለ ነገርኋችሁ ኀዘን በልባችሁ ሞልቶአል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ይሁን እንጂ ይህን ሁሉ ስለ ነገርኳችሁ ልባችሁ በሐዘን ተሞልቶአል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ነገር ግን ይህን ስለ ተናገርኋሁ ኀዘን በልባችሁ ሞልቶአል። ምዕራፉን ተመልከት |