ዮሐንስ 15:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እናንተ ግን ስለ ነገርኋችሁ ቃል ፈጽማችሁ ንጹሓን ናችሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ከነገርኋችሁ ቃል የተነሣ እናንተ አሁን ንጹሓን ናችሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እናንተ ስለ ነገርኋችሁ ቃል አሁን ንጹሐን ናችሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እናንተም ስለ ነገርኳችሁ ቃል አሁን ንጹሖች ናችሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እናንተ ስለ ነገርኋላችሁ ቃል አሁን ንጽሐን ናችሁ፤ ምዕራፉን ተመልከት |