ዮሐንስ 1:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የተላኩትም ከፈሪሳውያን ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከተላኩትም ፈሪሳውያን አንዳንዶቹ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የተላኩትም ከፈሪሳውያን ነበሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ሰዎቹ የተላኩት ከፈሪሳውያን ነበረ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24-25 የተላኩትም ከፈሪሳውያን ነበሩና፦ እንኪያስ አንተ ክርስቶስ ወይም ኤልያስ ወይም ነቢዩ ካይደለህ፥ ስለ ምን ታጠምቃለህ? ብለው ጠየቁት። ምዕራፉን ተመልከት |