ዮሐንስ 1:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የተላኩትም ከፈሪሳውያን ነበሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከተላኩትም ፈሪሳውያን አንዳንዶቹ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ሰዎቹ የተላኩት ከፈሪሳውያን ነበረ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የተላኩትም ከፈሪሳውያን ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24-25 የተላኩትም ከፈሪሳውያን ነበሩና፦ እንኪያስ አንተ ክርስቶስ ወይም ኤልያስ ወይም ነቢዩ ካይደለህ፥ ስለ ምን ታጠምቃለህ? ብለው ጠየቁት። ምዕራፉን ተመልከት |