ኤርምያስ 48:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ፍርድ ይመጣል፤ በሜሶር ምድር፥ በኬሎን፥ በያሳና፥ በሜፍዓት ላይ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ፍርድ በዐምባው ምድር፦ በሖሎን፣ በያሀጽና በሜፍዓት ላይ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ፍርድም በሜዳው ላይ፥ በሖሎን፥ በያሳ፥ በሜፍዓት ላይ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21-24 “በደጋማ ቦታ በተቈረቈሩት፥ ሖሎን፥ ያህጻ፥ ሜፋዓት፥ ዲቦን፥ ነቦ፥ ቤትዲብላታይም፥ ቂርያታይም፥ ቤትጋሙል፥ ቤትመዖን፥ ቀሪዮትና ቦጽራ ተብለው በሚጠሩትና፥ በሩቅም በቅርብም በሚገኙት በሞአብ ከተሞች ሁሉ ላይ የቅጣት ፍርድ መጥቶአል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 በሜዳ ላይ፥ በሖሎን፥ በያሳ፥ በሜፍዓት ላይ፥ ምዕራፉን ተመልከት |