ኤርምያስ 46:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ጋሻና ጦር ያዙ፤ ወደ ሰልፍም ቅረቡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “ትልቁንና ትንሹን ጋሻ አዘጋጁ፤ ለውጊያም ውጡ! ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጋሻንና አላባሽን አዘጋጁ ወደ ጦርነትም ቅረቡ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “ጋሻችሁን አዘጋጁ፤ ወደ ጦር ሜዳም ዝመቱ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ጋሻ ጦር አዘጋጁ ወደ ሰልፍም ቅረቡ። ምዕራፉን ተመልከት |