ኤርምያስ 46:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጋሻንና አላባሽን አዘጋጁ ወደ ጦርነትም ቅረቡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “ትልቁንና ትንሹን ጋሻ አዘጋጁ፤ ለውጊያም ውጡ! ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “ጋሻችሁን አዘጋጁ፤ ወደ ጦር ሜዳም ዝመቱ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ጋሻና ጦር ያዙ፤ ወደ ሰልፍም ቅረቡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ጋሻ ጦር አዘጋጁ ወደ ሰልፍም ቅረቡ። ምዕራፉን ተመልከት |