ኤርምያስ 18:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “ተነሥተህ ወደ ሸክላ ሠሪው ቤት ውረድ፤ በዚያም ቃሌን አሰማሃለሁ።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “ተነሥተህ ወደ ሸክላ ሠሪው ቤት ውረድ፤ በዚያ መልእክቴን እሰጥሃለሁ።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “ተነሣ፥ ወደ ሸክላ ሠሪው ቤት ውረድ፥ በዚያም ቃሌን አሰማሃለሁ።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “ተነሥተህ ወደ ሸክላ ሠሪው ቤት ውረድ፤ እዚያም መልእክቴን እነግርሃለሁ።” ምዕራፉን ተመልከት |