ኤርምያስ 18:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል፥ እንዲህም አለው፦ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው፦ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከጌታ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው፦ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ከእግዚአብሔር ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው፦ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1-2 ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል፥ እንዲህም አለው፦ ተነሥተህ ወደ ሸክላ ሠሪው ቤት ውረድ፥ በዚያም ቃሌን አሰማሃለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |