ዘፍጥረት 27:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ለአባትህም ሳይሞት እንዲባርክህ፥ ይበላ ዘንድ ትወስድለታለህ።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እርሱም ከመሞቱ በፊት እንዲመርቅህ ይዘህለት ግባና ይብላ።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ለአባትህም፥ ሳይሞት እንዲባርክህ፥ ይበላ ዘንድ ታስገባለታለህ።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 አንተም ያዘጋጀሁትን ምግብ እንዲበላ ለአባትህ ወስደህ ታቀርብለታለህ፤ በዚህ ዐይነት አባትህ ከመሞቱ በፊት ይመርቅሃል።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ለአባትህም ሳይሞት እንዲባርክህ ይበላ ዘንድ ታገባለታለህ። ምዕራፉን ተመልከት |