Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ዘፍጥረት 27:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ያዕ​ቆ​ብም እና​ቱን ርብ​ቃን፥ “እነሆ ዔሳው ወን​ድሜ ጠጕ​ራም ሰው ነው፥ እኔ ግን ለስ​ላሳ ነኝ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ያዕቆብም እናቱን ርብቃን እንዲህ አላት፤ “ወንድሜ ዔሳው ሰውነቱ ጠጕራም ነው፤ የእኔ ገላ ግን ለስላሳ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ያዕቆብም ርብቃን እናቱን አላት፦ “እነሆ ዔሳው ወንድሜ ጠጉራም ሰው ነው፥ እኔ ግን ለስላሳ ነኝ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ያዕቆብ ግን እናቱን ርብቃን “የወንድሜ የዔሳው ገላ ጠጒራም ነው፤ የእኔ ገላ ግን ምንም ጠጒር የሌለው ለስላሳ ነው፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ያዕቆብም ርብቃን እናቱን አላት፦ እነሆ ዔሳው ወንድሜ ጠጕራ፥ ሰው ነው እኔ ግን ለስላሳ ነኝ አባቴ ቢዳስሰኝ

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘፍጥረት 27:11
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የበ​ኵር ልጅ​ዋም ወጣ፤ እንደ ጽጌ​ረ​ዳም ቀይ ነበረ፤ ሁለ​ን​ተ​ና​ውም ጠጕ​ራም ነበር፤ ስሙ​ንም ዔሳው ብላ ጠራ​ችው።


ለአ​ባ​ት​ህም ሳይ​ሞት እን​ዲ​ባ​ር​ክህ፥ ይበላ ዘንድ ትወ​ስ​ድ​ለ​ታ​ለህ።”


እር​ሱም አላ​ወ​ቀ​ውም ነበር፤ እጆቹ እንደ ወን​ድሙ እንደ ዔሳው እጆች ጠጕ​ራም ነበ​ሩና፤ ይስ​ሐ​ቅም ባረ​ከው ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች