ዘፍጥረት 25:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አብርሃምም በሕይወቱ ሳለ ገንዘቡን ሁሉ ለልጁ ለይስሐቅ ሰጠው፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አብርሃም ያለውን ሀብት ሁሉ ለይሥሐቅ አወረሰው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አብርሃምም የነበረውን ሁሉ ለይስሐቅ ሰጠው፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 አብርሃም ያለውን ሀብት ሁሉ ለይስሐቅ አወረሰው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 አብርሃምም የነበረውን ሁሉ ለይስሐቅ ሰጠው፤ ምዕራፉን ተመልከት |