ዘፍጥረት 25:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አብርሃምም ደግሞ ስምዋ ኬጡራ የተባለች ሚስት አገባ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አብርሃም ኬጡራ የተባለች ሌላ ሚስት አገባ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አብርሃም ኬጡራ የምትባል ሌላ ሚስት አገባ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አብርሃም ቀጡራ የምትባል ሌላ ሚስት አገባ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 አብርሃምም ደግሞ ስምዋ ኬጡራ የተባላች ሚስት አገባ። ምዕራፉን ተመልከት |