Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘፍጥረት 24:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

39 ጌታ​ዬ​ንም ሴቲቱ ምና​ል​ባት ከእኔ ጋር መም​ጣ​ትን ባት​ፈ​ቅ​ድስ አል​ሁት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

39 “እኔም ጌታዬን፣ ‘ሴቲቱ ከእኔ ጋራ ወደዚህ ለመምጣት ባትፈቅድስ?’ ብዬ ጠየቅሁት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

39 ጌታዬንም፦ ‘ሴቲቱ ምናልባት ባትከተለኝሳ?’ አልሁት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

39 እኔም ጌታዬን ‘ልጅቷ ከእኔ ጋር ለመምጣት ፈቃደኛ ባትሆንስ ምን ላድርግ?’ ብዬ ጠየቅሁት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

39 ጌታዬንም፦ ሴቲቱ ምናልባት ባትከተለኝሳ? አልሁት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘፍጥረት 24:39
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ነገር ግን ወደ አባቴ ቤት ወደ ወገ​ኔም ሂድ፤ ለል​ጄም ከዚያ ሚስ​ትን ውሰ​ድ​ለት።


ሎሌ​ውም፥ “ሴቲቱ ምና​ል​ባት ወደ​ዚህ ሀገር ከእኔ ጋር ለመ​ም​ጣት ባት​ወ​ድ​ድስ ልጅ​ህን ወደ መጣ​ህ​በት ሀገር ልመ​ል​ሰ​ውን?” አለው።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች