Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ዘፍጥረት 24:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 ነገር ግን ወደ አባቴ ቤት ወደ ወገ​ኔም ሂድ፤ ለል​ጄም ከዚያ ሚስ​ትን ውሰ​ድ​ለት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 ነገር ግን ወደ አባቴ ቤት፣ ወደ ገዛ ወገኖቼ ሄደህ ለልጄ ሚስት አምጣለት።’

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

38 ነገር ግን ወደ አባቴ ቤት ወደ ወገኔም ሂድ፥ ለልጄም ሚስትን ውሰድለት።’

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

38 ነገር ግን ወደ አባቴ ቤት ወደ ወገኖቼ ሄደህ ለልጄ ሚስት ምረጥ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

38 ነገር ግን ወደ አባቴ ቤት ወደ ወገኔም ሂድ ለልጄም ሚስትን ውሰድለት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘፍጥረት 24:38
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አብ​ራ​ምን አለው፥ “ከሀ​ገ​ርህ፥ ከዘ​መ​ዶ​ች​ህም፥ ከአ​ባ​ት​ህም ቤት ተለ​ይ​ተህ ውጣ፤ እኔ ወደ​ማ​ሳ​ይ​ህም ምድር ሂድ።


ጌታዬ እን​ዲህ ሲል አማ​ለኝ፥ “እኔ ካለ​ሁ​በት ሀገር ከከ​ነ​ዓ​ና​ው​ያን ሴቶች ልጆች ለልጄ ሚስ​ትን አት​ው​ሰድ፤


ጌታ​ዬ​ንም ሴቲቱ ምና​ል​ባት ከእኔ ጋር መም​ጣ​ትን ባት​ፈ​ቅ​ድስ አል​ሁት።


ነገር ግን ወደ ተወ​ለ​ድ​ሁ​በት ወደ ሀገ​ሬና ወደ ተወ​ላ​ጆች ሂድ፤ ለልጄ ለይ​ስ​ሐ​ቅም ከዚያ ሚስ​ትን አም​ጣ​ለት።”


ላባ ግን በጎ​ቹን ለመ​ሸ​ለት ሄዶ ነበር፤ ራሔ​ልም የአ​ባ​ቷን ጣዖ​ቶች ሰረ​ቀች።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች