ዘፍጥረት 17:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ልጁ ይስማኤልም የሥጋውን ቍልፈት በተገረዘ ጊዜ ዐሥራ ሦስት ዓመት ሆኖት ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ልጁም እስማኤል ሸለፈቱን ሲገረዝ 13 ዓመቱ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ልጁ እስማኤልም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የዐሥራ ሦስት ዓመት ልጅ ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ልጁ እስማኤል በተገረዘ ጊዜ 13 ዓመት ሆኖት ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ልጅ እስማኤልም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የአሥራ ሦስት ዓመት ልጅ ነበረ። ምዕራፉን ተመልከት |