ዘፍጥረት 17:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አብርሃምም የሥጋውን ቍልፈት በተገረዘ ጊዜ ዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሆኖት ነበረ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 አብርሃም ሸለፈቱን ሲገረዝ ዕድሜው 99 ዓመት ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 አብርሃምም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሰው ነበረ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 አብርሃም ሲገረዝ ዕድሜው 99 ዓመት ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 አብርሃምም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሰው ነበረ፤ ምዕራፉን ተመልከት |