ዘፍጥረት 11:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የዓለም ሁሉ ቋንቋ አንድ፥ ንግግሩም አንድ ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በዚያ ጊዜ ሰዎች ሁሉ የሚናገሩትና የሚግባቡበት ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በዚያን ጊዜ ሰዎች ሁሉ የሚናገሩበትና የሚግባቡበት ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በመጀመሪያ የዓለም ሕዝቦች መነጋገሪያ ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች። ምዕራፉን ተመልከት |