Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሄኖክ 42:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 እናንተ ግን ኀጢአት እስክታልፍ ድረስ ደጅ ጥኑ። ስማቸው ቅዱሳን ከተጻፉበት መጽሐፍ ይፋቅ ዘንድ አለውና፥ ዘራቸውም ለዘላለም ይጠፋልና። ልጆቻቸውም ይሞታሉ፥ በማይታይም ምድረ በዳ ጮኸው ያለቅሳሉ፤ በእሳትም ይቃጠላሉ፥ በዚያ ምድር የለምና። ከጥልቅነቱ የተነሣ ወደ ላይ ማየትን አልቻልሁምና በዚያ ቦታ እንደማይታይ ደመና ያለ ነገርን አየሁ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሄኖክ 42:3
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች