ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 41:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አባቱ ላሜህም ከእርሱ የተነሣ ፈርቶ ሸሸ፥ ወደ አባቱም ወደ ማቱሳላ መጣ፤ እንዲህም አለ- “እኔ ልውጥ ልጅ ወለድሁ፤ እንደ ሰውም አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |