ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 41:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዐይኖቹንም በገለጠ ጊዜ ቤቱን ሁሉ እንደ ፀሐይ አበራ፤ ቤቱም ሁሉ ፈጽሞ በራ፤ ከአዋላጂቱም እጅ በተነሣ ጊዜ አፉን ከፈተ፤ የጽድቅ ጌታንም ክብር ተናገረ። ምዕራፉን ተመልከት |