ዘዳግም 22:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 “ነገሩ ግን እውነት ቢሆን፥ የብላቴናዪቱም ድንግልናዋ ባይገኝ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ሆኖም ክሱ እውነት ሆኖ ሴቲቱ ድንግል ለመሆኗ ምንም ማረጋገጫ ማቅረብ ካልተቻለ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 “ነገሩ ግን እውነት ቢሆን፥ በብላቴናይቱም ድንግልናዋ ባይገኝ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 “ነገር ግን ክሱ እውነት ሆኖ ቢገኝና ድንግል ስለ መሆንዋ የሚያስረዳ ነገር ባይኖር፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ነገሩ ግን እውነት ቢሆን፥ በብላቴናይቱም ድንግልናዋ ባይገኝ፥ ምዕራፉን ተመልከት |