ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 8:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እኔ ዳንኤልም የባሪ ክፍል በምትሆን በሱሳ ነበርሁ፤ ስመለከትም እነሆ ከምዕራብ ወገን አንድ አውራ ፍየል በምድር ሁሉ ፊት ላይ ወጣ፤ ምድርንም አልነካም፤ ለፍየሉም በዐይኖቹ መካከል አንድ ታላቅ ቀንድ ነበረው። ምዕራፉን ተመልከት |