ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 8:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አውራውም በግ ወደ ምዕራብ፥ ወደ ሰሜንም፥ ወደ ደቡብም በቅንዱ ሲጐሽም አየሁ፤ አራዊትም ሁሉ በፊቱ አይቆሙም ነበር፤ ከእጁም የሚያድን አልነበረም፤ እንደ ፈቃዱም አደረገ፤ ከፍ ከፍም አለ። ምዕራፉን ተመልከት |