ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዐይኖችንም አቅንቼ አየሁ፤ እነሆም አንድ የበግ አውራ መጥቶ በኡባል አጠገብ ቆመ፤ ሁለት ቀንዶች ነበሩት፤ ቀንዶቹም ረዣዥሞች ነበሩ፤ አንዱ ቀንዱ ግን ከሌላው ቀንዱ ይበልጥ ነበር፤ ረዥሙም ቀንዱ በስተኋላ የበቀለ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |