ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 7:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እነሆም ሁለተኛይቱ ድብ የምትመስል ሌላ አውሬ ነበረች፤ በአንድ ወገንም ቆመች፤ ሦስትም የጎድን አጥንቶች በአፍዋ ውስጥ በጥርሶችዋ መካከል ነበሩ፤ እንደዚህም፦ ተነሥተሽ እጅግ ሥጋ ብዪ አሏት። ምዕራፉን ተመልከት |