ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 7:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 መጀመሪያይቱ እንደ ሴት አንበሳ ነበረች፤ እንደ ንስርም ክንፍ ነበራት፤ ክንፎችዋም ከእርስዋ እስኪነቀሉ ድረስ አይ ነበር፤ ከምድርም ከፍ ከፍ አለች፤ እንደ ሰውም በእግር ቆመች፤ የሰውም ልብ ተሰጣት። ምዕራፉን ተመልከት |