ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 14:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ዳንኤልም አደሮማርና ጠጕር ስብም አምጥቶ በአንድነት ቀቀለው፤ ልህሉህም አደረገው፤ ለዘንዶውም በአፉ አጐረሰው፤ ዘንዶውም በጐረሰው ጊዜ ተሰንጥቆ ሞተ፤ ዳንኤልም፥ “አምላካችሁን እዩ” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |