ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 13:63 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)63 በእርሷ ላይ ክፉ ሥራ አልተገኘምና ስለ ልጃቸው ስለ ሶስና ኬልቅዩና ሚስቱ ከባልዋ ከኢዮአቄምና ከዘመዶችዋ ሁሉ ጋር እግዚአብሔርን አመሰገኑት። ምዕራፉን ተመልከት |