ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 11:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ጊዜው ገና አልደረሰምና ያግሏቸው፥ ያነጿቸውና ያጠሯቸው ዘንድ ከዐዋቂዎች እኩሌቶቹ እስከ ጊዜው ድረስ መከራ ይቀበላሉ፤ በከበረ ቦታ የሚቆም፥ መጽሐፍንም የሚያነብብ ሰው ይህን ነገር ልብ ያድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |