ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 5:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ኢየሩሳሌም ሆይ! ተነሥተሽ፥ በላይኛውም ቦታ ቁሚ፤ ወደ ምሥራቅም ተመልከቺ፤ ከምዕራብና ከምሥራቅም በቅዱሱ ቃል ልጆችሽ እንደ ተሰበሰቡ እዪ፤ እግዚአብሔርንም በማሰብ ደስ ይላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ኢየሩሳሌም ሆይ ተነሺ! በከፍታ ላይ ቁሚ፤ ወደ ምሥራቅም ተመልከቺ፥ እግዚአብሔር ስላሰባቸው በመደሰት በቅዱሱ ቃል ከምሥራቅና ከምዕራብ የተሰበሰቡትን ልጆችሽን እዪ፤ ምዕራፉን ተመልከት |