ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 5:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ስምሽም በእግዚአብሔር ዘንድ ለዘለዓለም የጽድቅ ሰላምና እግዚአብሔርን የመፍራት ክብር ተብሎ ይጠራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ስምሽ ከእግዚአብሔር ዘንድለዘለዓለም “ሰላም፥ ጽድቅና እግዚአብሔርን የመፍራት ክብር” ተብሎ ይጠራል። ምዕራፉን ተመልከት |