ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የመጣባችሁን የእግዚአብሔርን መቅሠፍት ባየች ጊዜ እንዲህ አለች፦ የጽዮን ስደተኞች ስሙ፤ እግዚአብሔር ጽኑፅ ልቅሶን አምጥቶብኛልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የእግዚአብሔር ቁጣ በእናንተ ላይ ሲመጣ ባየች ጊዜ እንዲህ አለች፦ “የጽዮን ጐረቤቶች ስሙ፥ እግዚአብሔር ጽኑ ኀዘን አምጥቶብኛል፤ ምዕራፉን ተመልከት |