ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ዘለዓለማዊ አምላክ ያመጣባቸውን የወንዶች ልጆችንና የሴቶች ልጆችን መማረክ አይቻለሁና ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ዘላለማዊ አምላክ ያመጣባቸውን ወንዶች ልጆቼንና የሴቶች ልጆቼን መማረክ አይቻለሁና። ምዕራፉን ተመልከት |