ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “አቤቱ! ነግሠህ የምትኖር የእስራኤል አምላክ ሆይ! የተራበች ነፍስ፥ ያዘነችም ነፍስ ወደ አንተ ጮኸች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የእስራኤል አምላክ ሁሉን ቻይ ጌታ ሆይ! በጭንቅ የተያዘች ነፍስና በድካም የተጨነቀ መንፈስ ወዳንተ ይጣራሉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |