ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በደልን፤ ክፉም አደረግን፤ አቤቱ አምላካችን ሆይ! በሥርዐትህ ሁሉ ላይ የማይገባ ሥራን ሠራን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ኃጢአትን ሠርተናል፥ ክፉ ሰዎች ሆነናል፥ ስህተት ሰርተናል፥ ጌታ አምላካችን ሆይ ትእዛዞችህን ሁሉ አፍርሰናል። ምዕራፉን ተመልከት |