ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 1:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ይኸውም የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ኢኮንያንንና መኳንንቱን፥ ምርኮኞቹንና ኀያላኑን የሀገሩንም ሕዝብ ይዞ ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ከወሰዳቸው በኋላ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ኢዮአቴም የሠራቸውም የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ኢየንያንን ማርኮ እንዲሁም ሹማምንቱን፥ ምርኮኞቹን፥ ባለሥልጣኖቹንና የአገሩን ሕዝብ ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ከወሰደ በኋላ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |