ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 ሕዝቡም ይህን ነገር በሰሙ ጊዜ ኤርምያስ፥ “የአምላክን ልጅ አምላክን አየሁት” ብሎ ስለ ተናገረው ስለዚህ ነገር ተቈጡ፤ እነሆም፥ “በኢሳይያስ እንዳደረግን በእርሱም እናድርግበት፤ ተነሡ” አሉ። እኩሌቶቹ፥ “በደንጊያ ወግረን እንግደለው እንጂ አይሆንም” አሉ። ምዕራፉን ተመልከት |