ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ይህንም ቃል በሰሙ ጊዜ ዳግመኛ ነፍሱ ወደ ሥጋው እስክትመለስ ድረስ እየጠበቁት ሦስት ቀን በዙሪያው ተቀመጡ እንጂ አልገነዙትም። ምዕራፉን ተመልከት |