ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ንስሩም በዚያ ቦታ ሆኖ በታላቅ ቃል አሰምቶ ጮኸ፤ “አምላክ የመረጠህ ኤርምያስ ሆይ፥ ለአንተ እነግርሃለሁ፤ ሄደህ ሕዝቡን ሁሉ ሰብስባቸው፤ እኔ ያመጣሁትን መልካም የምሥራች እስኪሰሙ ድረስ ወደዚህ ይምጡ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |