ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እንደዚሁ አምላክህ አንተን ይቅር አለህ፤ እኛም ወደዚህ ሀገር ከደረስን ጀምሮ እስከ ዛሬ ከኀዘን አላረፍንምና የሕዝቡን መከራ እንዳታይ ወደ ባቢሎን ትመጣ ዘንድ አልተወህም። ወደዚህ ሀገር ከመጣን ጀምሮ ለስድሳ ስድስት ዓመታት ከኀዘን አላረፍንም። ምዕራፉን ተመልከት |