ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ኤርምያስም ለባሮክ እንዲህ ብሎ ደብዳቤ ጻፈ፥ “ልጄ ወዳጄ፥ በኀጢአተኛ ንጉሥ ትእዛዝ እስክንወጣ ድረስ ይቅር ይለን ዘንድ፥ ወደ ጎዳናችንም ይመራን ዘንድ ለአምላካችን እየተገዛህ ስለ እኛ መጸለይን ቸል አትበል። ምዕራፉን ተመልከት |