ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ባሮክም ደብዳቤውን ያዘ፤ ከዚያ አቤሜሌክ ከሰጠው ከበለሱ ሙዳይም ዐሥራ አምስቱን በለስ አምጥቶ በንስሩ አንገት አሰረ። ምዕራፉን ተመልከት |