ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አቤሜሌክንም እንዲህ አለው፥ “ልጄ፥ አንተ ደግ ሰው ነህ፤ ፈጣሪህ የዚህችን ከተማ ጥፋት ሊያሳይህ አልወደደምና አምላክ ለአንተ መረጋጋትን አምጥቶ አድኖሃል። ምዕራፉን ተመልከት |