ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አቤሜሌክም እንዲህ አለው፥ “ሰውን፥ ይልቁንም ሽማግሌውን ሰው ሊንቁት አይገባም እንጂ አንተ ሽማግሌ ሰው ባትሆን በሰደብሁህ ነበር፤ በአንተም በዘበትሁብህ ነበር፤ ያም ባይሆን አእምሮውን ያጣ ሽማግሌ ብዬ በሰደብሁህ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |