ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 2:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ኤርምያስም እንዲህ አለው፥ “አቤቱ ጌታዬ፥ ይቺን ከተማ በጠላትዋ እጅ አሳልፈህ እንደምትሰጣት የባቢሎንም ሕዝብ እንደሚይዟት እነሆ፥ ዛሬ ዐወቅሁ። ምዕራፉን ተመልከት |