ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 2:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ኤርምያስም ያንጊዜ፥ “ጌታዬ ሆይ፥ እለምንሃለሁ፤ ከአንተ ጋር እናገር ዘንድ እዘዘኝ” ብሎ ተናገረ፤ ጌታም፥ “ወዳጄ ኤርምያስ ሆይ፥ የምትወድደውን ተናገር” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |